Bootcamp / Training

የስልጠና ካምፕ

በመጀመሪያው የማጣሪያ ዙር አመልካቾች ወድ የስልጣና ካምፕ በመግባታ ለአንድ ወር ሃሳባቸውን የሚያጎለብት፣ ፕሮቶታይፕ ይሚያዘጋጁበት እና ለውድድር የሚዘጋጁበት የአንተርፕረነር ስልጠና ይወስዳሉ

Financial award

የገንዝብ ሽልማት

በውድድሩ ጥሩ ውጤት ያመጡ አመልካቾች የ185፣000 ብር የቢዝነስ መቋቋሚያ መነሻ ገንዝብ ይሸለማሉ።

Acceleration

የቴሌቪዥን ፕሮግራም

የውድድሩ ዋና ዋና ክፍሎች እንደ ስልጠናና የመድረክ ፉክክሮች በቪዲዮ ተቀርጾ ለህዝብ በብሄራዊ ቴሌቪዥን ለእይታ ይቀርባል። ይህ ፕሮግራም የተወዳዳሪዎችን ጉዞና ፈተና ላይ የሚያተኩር ሲሆን አላማው ለብዙሃኑ ወጣት ትምህርትና መነቃቂያ መሆን ነው።

Media coverage

የቴሌቪዥን ፕሮግራም

የውድድሩ ዋና ዋና ክፍሎች እንደ ስልጠናና የመድረክ ፉክክሮች በቪዲዮ ተቀርጾ ለህዝብ በብሄራዊ ቴሌቪዥን ለእይታ ይቀርባል። ይህ ፕሮግራም የተወዳዳሪዎችን ጉዞና ፈተና ላይ የሚያተኩር ሲሆን አላማው ለብዙሃኑ ወጣት ትምህርትና መነቃቂያ መሆን ነው።